Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ Apk
Apk Infos
Version | 6.1.1 |
Rating | 3.9/5, based on 92 votes |
Size | 23.3 MB |
Requires Android | Android 4.1+ (Jelly Bean) |
Author's Notes | The first complete Ethiopian Othodox Bible in Geez, Amharic and English. |
About Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ APK
Table Of Contents
Description
በይዘቱ ተሟልቶ በሦስት ቋንቋዎች (በግእዝ፣ በአማርኛና በእንግሊዝኛ) የተዘጋጀ የመጀመሪያው ምሉዕ መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሐፍ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ደንብ ጠብቆ የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ነው። መጽሐፍ ቅዱሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት እንዲሁም የቀኖና መጻሕፍት ብላ በ1962 ዓ.ም ያሳተመችውን መጽሐፍ ቃል በቃል ለቅሞ መዝግቧል።መጽሐፉ ለሃይማኖት አባቶች ለሰባክያነ ወንጌልና ለመምህራን ለመንፈሳዊ ተልዕኮ በሚሰማሩበት ወቅት መጽሐፍ ቅዱስ በእጃቸው መያዝ ሳይኖርባቸው በቀላሉ ቃለ እግዚአብሔርን ለማስተማር ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል:: ምዕመናንም የግዕዙንና የአማርኛውን ትርጉም ምሥጢሩ ሳይዛባ በስልካቸው እንዲጠቀሙ ይረዳል::
የመጽሐፉ ልዩ ባሕርያት
• ሰማንያ አንድ (81) መጻሕፍትን ያካተተ ነው።
• ሙሉ ብሉይና ሐዲስ ኪዳን በኢትዮጵያ ጥንታዊ ቋንቋ በግዕዝ፣ በአማርኛና በእንግሊዘኛ የተዘጋጀ ነው።
• የአማርኛው ትርጉም በጥንታዊው የአባቶቻችን አጻጻፍና አገላለጽ ሃይማኖታዊ ለዛውን ሳይለቅ የተጻፈ ነው።
• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምትጠቀምባቸውን የብሉይና የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍትን ያካተተ ነው።
• ፊደሉና አጻጻፉ በግእዝና በአማርኛ መዛግብተ ቃላት መሠረት ታርሞ የተዘጋጀ ነው።
• የፊደሎችን መጠን በቀላሉ ማስተካከያ መንገድ አለው።
• በቀንና በጨልማ ለማንበብ የራሱ ማስተካከያ ተካቶበታል።
• ማስታወሻ መያዣ፣ ማቅለሚያ፣ ዕልባት ማድረጊያ ተካቶበታል።
• ማጣቀሻዎች በየቁጥሩ የተካተቱ ሲሆን በቀላሉ አንድ ጊዜ ብቻ ጠቅ በማድረግ ገጹን ሳይለቁ ማንበብ ያስችላል።
• በጣም ፈጣንና የፍለጋ ውጤቶችን በማቅለምና በቁጥር የሚያሳይ መፈለጊያ ተካቶበታል።
• የአማርኛ፣ የግእዝና የእንግሊዝኛ ዕትሞችን ጎን ለጎን፣ መስመር በመስመር ፣ ከላይና ከታች አድርገን ለማንበብ ያስችላል።
• የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍትን በአኅጽሮት ወይም በሙሉ ስም ለመዘርዘር ማስተካከያ ተደርጎበታል።
• የፊደል መጠኑን በቀላሉ ማሳነስና ማሳደግ የሚያስችል ማስተካከያ ተካቶበታል።
• የመጽሐፍ ቅዱስ መስመሮችን እንድፍላጎትዎ ማስተካከል ይችላሉ።
• ከዚህ በፊት ያነበቧቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ከዚህ በፊት የተነበቡ በሚለው ስር ያገኟቸዋል።
• የተለያዩ ቋንቋዎችን በመጠቀም የመጽሐፉን ይዘት መተርጎም ይችላሉ።
ከ66ቱ መጻሕፍት በተጨማሪ 19 የብሉይ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍት እና 8 የአዲስ ኪዳን የሥርዓት መጻሕፍትን በግእዝና በአማርኛ አሟልቶ ተዘጋጅቷል ።
የብሉይ ኪዳን ሁለተኛ የቀኖና መጻሕፍት
1. መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል
2. መጽሐፈ ዕዝራ ካልዕ
3. መጽሐፈ ጦቢት
4. መጽሐፈ ዮዲት
5. መጽሐፈ አስቴር
6. መጽሐፈ መቃብያን ቀዳማዊ፣ ካልእና ሣልስ
9. መጽሐፈ ሲራክ
10. ጸሎተ ምናሴ
11. ተረፈ ኤርሚያስ
12. ሶስና
13. መጽሐፈ ባሮክ
14. መጽሐፈ ጥበብ
15. መዝሙረ ሠለስቱ ደቂቅ
16. ተረፈ ዳንኤል
17. መጽሐፈ ኩፋሌ
18. መጽሐፈ ሔኖክ
19. መጽሐፈ ዮሴፍ ወልደ ኮርዮን
የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍት
⒈ መጽሐፈ ቀሌምንጦስ
⒉ መጽሐፈ አብጥሊስ
⒊ ግጽው ዘሲኖዶስ
⒋ ሥርዓተ ጽዮን
⒌ መጽሐፈ ዲድስቅልያ
⒍ መጽሐፈ ትእዛዝ
⒎ መጽሐፈ ኪዳን ቀዳማዊ እና ካልእ
ያውርዱና ብዙ የተደከመበትን መጽሐፍ ቅዱስ በእጅዎ ያስገቡ።
Latest updates
What's new in version 6.1.1
በዚህ ዕትም ከዚህ በፊት ያልተጠናቀቁ መጻሕፍት ሙሉ ለሙሉ ተጠናቀው ተካተዋል። እነዚህም⒈ መጽሐፈ ዮሴፍ ወልደ ኮርዮን
⒉ መጽሐፈ ቀሌምንጦስ
⒊ መጽሐፈ አብጥሊስ
⒋ ግጽው ዘሲኖዶስ
⒌ ሥርዓተ ጽዮን
⒍ መጽሐፈ ዲድስቅልያ
⒎ መጽሐፈ ትእዛዝ
⒏ መጽሐፈ ኪዳን ቀዳማዊ
⒐ መጽሐፈ ኪዳን ካልእ
How to install Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ APK on Android phone or tablet?
Download Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ APK file from ApkClean, then follow these steps:
Update Phone Settings
- Go to your phone Settings page
- Tap Security or Applications (varies with device)
- Check the Unknown Sources box
- Confirm with OK
Go to Downloads
- Open Downloads on your device by going to My Files or Files
- Tap the APK file you downloaded (org.goranda.eotcbible-v6.1.1-ApkClean.apk)
- Tap Install when prompted, the APK file you downloaded will be installed on your device.
Older Versions
6.1.1 (611) | 23.3 MB |
Questions & Answers
Q: What is an APK File?
A: Just like Windows (PC) systems use an .exe file for installing software, Android does the same. An APK file is the file format used for installing software on the Android operating system.
Q: If I install an APK from this website, will I be able to update the app from the Play Store?
A: Yes, absolutely. The Play Store installs APKs it downloads from Google's servers, and sideloading from a site like ApkClean.net goes through a very similar process, except you're the one performing the downloading and initiating the installation (sideloading).
As soon as the Play Store finds a version of the app newer than the one you've sideloaded, it will commence an update.
Q: Why ApkClean.net can guarantee APK 100% safe?
A: Whenever someone wants to download an APK file from ApkClean.net, we'll check the corresponding APK file on Google Play and allow user download it directly (of course, we'll cache it on our server). If the APK file does not exist on Google Play, we'll search it in our cache.
Q: What are Android App permissions?
A: Apps require access to certain systems within your device. When you install an application, you are notified of all of the permissions required to run that application.
Don't hesitate to contact us if you have any questions or concerns.
(*) is required