Melka Kidusan መልክዐ ቅዱሳን Apk

Melka Kidusan መልክዐ ቅዱሳን Apk

Latest version 6.0
30 Oct 2020

Older Versions

Apk Infos

Version6.0
Rating3.6/5, based on 37 votes
Size‎7.1 MB
Requires AndroidAndroid 4.1+ (Jelly Bean)
Author's NotesPrayer of Orthodox Saints in Geez and Amharic

About Melka Kidusan መልክዐ ቅዱሳን APK

Melka Kidusan መልክዐ ቅዱሳን APK Download for Android
Melka Kidusan መልክዐ ቅዱሳን APK Download for Android

Description

መልክአ ቅዱሳን (የቅዱሳን ውዳሴ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በዘወትር ወይም በቅዱሳኑ ክብረ በዓላት ወቅት በዋዜማና በማኅሌት ወቅት የሚዜሙና የሚጸለዩ የቅዱሳንን የምስጋና ጸሎት የያዘ መጽሐፍ ነው፡፡ መጽሐፉ በግዕዝና በአማርኛ የተዘጋጀ ሲሆን ምዕመናን በቀላሉ ለጸሎትነት ይጠቀሙት ዘንድ የተዘጋጀ ነው፡፡ የግዕዙ መልክእ ደግም በቤተ ክርስቲያን ካህናት መልኩን በዜማ በሚያዜሙበት ሰዓት በቀላሉ ከካህናቱ ጋር ቆመን ከመጽሐፉ እያነበብን የማኅሌቱ ተካፋይ እንድንሆን ያግዘናል፡፡ ለአብነት ተማሪዎችም በቃላቸው ያልሸመደዱትን በፈለጉበት ሰዓት ለማጥናትም ይሁን ለመጠቀም እንደ ትልቅ ግብዓት ያገለግላል፡፡ ተጨማሪ የቅዱሳን የምስጋና ውዳሴዎችን (መልክአ ቅዱሳንን) በየጊዜው የምንጨምርበት ሲሆን እርስዎም ገጻችንን ዘወትር በመከታተል ለውጦችን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ፡፡ በውስጡ የሚከተሉትን መጻሕፍት ይዟል::

መልክአ ቅዱሳን በአማርኛ
መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ በአማርኛ
መልክአ ኢየሱስ በአማርኛ
መልክአ ማርያም አማርኛ
መልክአ አርሴማ ቅድስት አማርኛ
መልክአ መድኃኔ ዓለም አማርኛ
መልክአ ተክለ ሃይማኖት አማርኛ
መልክአ ኪዳነ ምሕረት በአማርኛ
መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በአማርኛ።
መልክአ ኤዶም በአማርኛ
መልክአ ሚካኤል አማርኛ
መልክአ ገብርኤል በአማርኛ።
መልክአ ዑራኤል በአማርኛ
መልክአ ሥላሴ በአማርኛ
መልክአ ሩፋኤል አማርኛ
መልክአ ጊዮርጊስ በአማርኛ
ሰይፈ መለኮት በአማርኛ።

መልክአ ቅዱሳን በግዕዝ
መልክአ ሥላሴ
መልክአ አማኑኤል
መልክአ እግዚአብሔር አብ
መልክአ እግዚአብሔር አብ በግዕዝ
መልክአ ኢየሱስ በግዕዝ
መልክአ መድኃኔ ዓለም በግዕዝ
መልክአ ማርያም በግዕዝ
መልክአ ኪዳነ ምሕረት በግዕዝ
መልክአ ልደታ
መልክአ ፍልሰታ
መልክአ ፍልሰታ በግዕዝ
መልክአ ውዳሴ በግዕዝ
መልክአ አንቀጸ ብርሃን
መልክአ ሚካኤል በግዕዝ
መልክአ ገብርኤል በግዕዝ
መልክአ ዑራኤል በግዕዝ
መልክአ ሩፋኤል በግዕዝ
መልክአ ራጉኤል
መልክአ ፋኑኤል
መልክአ ገብርኤል ካልዕ
መልክአ ሚካኤል ካልዕ
መልክአ ፬ቱ እንስሳ
መልክአ ካህናተ ሰማይ
መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ
መልክአ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ
መልክአ ዮሐንስ ፍቁረ እግዚእ
መልክአ እስጢፋኖስ
መልክአ ጊዮርጊስ
መልክአ ቂርቆስ
መልክአ መርቆሬዎስ
መልክአ ዮሐንስ
መልክአ ክርስቶስ ሠምራ
መልክአ አርሴማ
መልክአ ተክለ ሃይማኖት በግዕዝ
መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በግዕዝ
መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ካልዕ
መልክአ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ
መልክአ አባ በጸሎተ ሚካኤል
መልክአ ቍርባን በግዕዝ
መልክአ አረጋዊ
መልክአ ሳሙኤል
መልክአ ማርቆስ
መልክአ ሐና
መልክአ ሊባኖስ
መልክአ ላሊበላ
መልክአ መስቀል
መልክአ ሰንበት
መልክአ ሐራ ድንግል
መልክአ ቴዎድሮስ
መልክአ አዕላፍ
መልክአ ኢያቄም
መልክአ ዓቢየ እግዚእ
መልክአ ኤልያስ
መልክአ ኤዎስጣቴዎስ
መልክአ እንድርያስ
መልክአ ኪሮስ
መልክአ ገብረ ክርስቶስ
መልክአ ዜና ማርቆስ
መልክአ ያሬድ
መልክአ ያሬድ ካልዕ
መልክአ አብርሃም ይስሐቅ ወያዕቆብ
መልክአ ይምርሃነ ክርስቶስ
መልክአ ሀብተ ማርያም
መልክአ ሰላማ
መልክአ ኢየሱስ ሞዐ
መልክአ እስትንፋሰ ክርስቶስ
መልክእ ዓቢብ
መልክአ ዐቢብ ካልዕ
መልክአ ሕፃን ሞዐ
መልክአ ፋሲለደስ
መዝሙረ ክርስቶስ
መዝሙረ ክርስቶስ
መዝሙረ ክርስቶስ ዘመኃልየ ነቢያት
መዝሙረ ክርስቶስ ዘመኃልየ መኃልይ
መዝሙረ ክርስቶስ ካልዕ
መልክአ ኢየሱስ
ምክሐ ምዕመናን
ሐዲስ መልክአ መድኃኔ ዓለም

Latest updates

What's new in version 6.0

Support for target Android 10 (API level 29) included

How to install Melka Kidusan መልክዐ ቅዱሳን APK on Android phone or tablet?

Download Melka Kidusan መልክዐ ቅዱሳን APK file from ApkClean, then follow these steps:

Update Phone Settings

  • Go to your phone Settings page
  • Tap Security or Applications (varies with device)
  • Check the Unknown Sources box
  • Confirm with OK

Go to Downloads

  • Open Downloads on your device by going to My Files or Files
  • Tap the APK file you downloaded (org.goranda.melkakidusan-v6.0-ApkClean.apk)
  • Tap Install when prompted, the APK file you downloaded will be installed on your device.

Older Versions

6.0 (600)7.1 MB

Questions & Answers

Q: What is an APK File?

A: Just like Windows (PC) systems use an .exe file for installing software, Android does the same. An APK file is the file format used for installing software on the Android operating system.

Q: If I install an APK from this website, will I be able to update the app from the Play Store?

A: Yes, absolutely. The Play Store installs APKs it downloads from Google's servers, and sideloading from a site like ApkClean.net goes through a very similar process, except you're the one performing the downloading and initiating the installation (sideloading).
As soon as the Play Store finds a version of the app newer than the one you've sideloaded, it will commence an update.

Q: Why ApkClean.net can guarantee APK 100% safe?

A: Whenever someone wants to download an APK file from ApkClean.net, we'll check the corresponding APK file on Google Play and allow user download it directly (of course, we'll cache it on our server). If the APK file does not exist on Google Play, we'll search it in our cache.

Q: What are Android App permissions?

A: Apps require access to certain systems within your device. When you install an application, you are notified of all of the permissions required to run that application.

Don't hesitate to contact us if you have any questions or concerns.

(*) is required

User's Reivew

1 ★ይህ አፕሊኬሽን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ንብረት መጵሀፍት ተዘርፎ የሚሸጥበት የወንጀል ስራ ህገወጥ ተግባር ነው ይህንን application ማዘጋት አለብን
5 ★እንዴት የእግዛብሄርን ንብረት ህዝብ በማያውቀው የውስጥ ሚስጥር ሊኖር ቻለ እና እኛ ህዝቦቹ ካለወቅነው ማን ለማሳወቅ ነው የተሰወረው እውነት እላችኅለሁ እግዛብሄር የስራችሁን ይሰጣችኅል ልቦና ይኑራችሁ ለኝም እግዛብሄር ይወቅልን ህዝቡን አስተምር እጂ በስውር ሽያጭ በጣም ጥፋት እየተሰራ ነው ስንት ለማወቅ የሚጥር አለ ???????? ልቦናው ይስጣችሁ
1 ★መቼም፡ቤተክርስትያኗ፡የንግድ፡ቤት፡ከሆነች፡ብዙ፡አመታትን፡አሥቆጠረ።ይህ፡ወንድሜ፡ሠይጽፍ፡በቤተክርሥትያኗ፡ሊቃውንቶች፡ተዘጋጅቶ፡የቀረበውን፡የጸሎት፡መጽሀፍት፡በነጻ፡ወሰዶ፡ቤተክርሥትያኗ፡ሣታውቅና፡ሣተፈቅድ፡ህግ፡በመጣስ፡በራሱ፡ተነሣሽነት፡app አዘጋጅቶ፡ልክ፡እራሡ፡ግዜ፡ወስዶ፡የራሱን፡ቋንቋና፡ፊደል፡አምጦ፡ እንደጻፈ፡ claim አድርጎ፡ሲናገር፡ደፍረት፡ነው።ከዛም፡አልፎ፡ ህዝብን፡በህገወጥ፡መዝረፍ፡ወንጀልና፡ሀጥያት፡ነው።በውጪው፡አለም፡ቢሆን፡ይህ፡ግለሠብ፡plagiarism፡በሚል፡በመቶ፡ሺ፡የሚቆጠር፡ብር፡በፍርድቤት፡እንዲከፍል፡ይደረግ፡ነበር።ነገሩ፡የህ፡ሠው፡ምነያደርግ፡የሚኖረው፡ህገ፡አራዊት፡በሀነ፡ሀገረ፡ነው።
1 ★እግዚአብሔር ይፈርድባችሁአል ፣ በነፃ ነበር ኮ ያ ዘጋችሁት፣ እና ድሃ ምንም የምከፈል ከለለውስ ቃለ እግዚአብሔር አይማርም ማለት ነው? አለማዊ አልበቃ ብላችሁ በህይወታችን መጣችሁ? ቃለ እግዚአብሔር ለሃብታም ጂ ለድሃ አይደለም ነው?፣ ለምን
5 ★ወዳጄ እግዚአብሔር አብልጦ ይስህ ። ሌሎች መጻሕፍትንም አዘጋጅልን ። ግን አሁን ላይ ያሉትን ከአመታት በኋላ በነፃ እያረክ ሌላ አዲስ ብትሰራ መልካም ነው። ቅሬታ ያላችሁ መጀመርያ አመስግኑ ከዛ ይህ ሰው የፃፈው እናንተ ለማንበብ የሚደክማችሁን መሆኑን አትርሱ እና ደግሞ እነዚህ መጻሕፍት አሁን በወረቀት እንግዛ ብንል ስንት እንደምንከፍል አስቡት ። ሰላም ሁኑ
1 ★ቅዱስ ቃሉን በገንዘብ? ይህ ማለትኮ ፣ ከፈጣሪ ለሥጋም ለነፍስም የምታገኘውን በረከት በጥፊ እንደማጮል ነው።
1 ★እንዴት በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው፡ በቤተ ክርስትያን ሃብት ፡ ብር ማግኘት መሞከር ፡ እግዚኣብሔር ኣምላክ ልቦናው ይስጥህ ።
5 ★እግዚአብሔር ይስጥልኝ በእውነት ። ለአጠቃቀም ምቹና ቀላል ነው። እዚህ ላይ ኮሜንት የምትሰጡ ኢትዮጵያውያን ግን ትገርማላችሁ ። የእግዚአብሔር ቃል ትሸጣላችሁ... ገለመኔ ስትሉ አትገርሙም? እያንዳድሽ ከሱቅና ከየበረዳው አይደል እንዴ መፅሀፍ የምትገዚው? ደግሞ የሚሰራ ሰው ማበረታታትና መደገፍ ሲገባ የምን ማለቃቀስ ነው ። እናንተስ ቢሆን ያልደከማችሁበትን በነፃ ለማግኘት መሞከር ትክክል ነው? የኮምፒተርና ባለሙያ ስለሆንኩ አፕሊኬሽን መስራት ምን ያህል አድካሚ እንደሆነ አውቃለሁ ። አንድ መስመር ለመጻፍ ምናልባትም አንድ ሌሊት እንቅልፍ ሳልተኛ ላድር እችላለሁ ። ልጁን በአካል ስለማውቀው ምን ያህል ጊዜ እንቅልፍ አጥቶ እንደሚሰራ አውቃለሁ ። እናንተ ግን በአንድ ቀን የምታጠፏትን ሳንቲም ለመክፈል እንኳን ስትንገበገቡ ሳያችሁ የእርሱ ድካምና ጽናት ገረመኝ። እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን።
2 ★Doesn't work on Android 8.1
5 ★ክፍያ አፈጻጸሙ አልገባኝም።
5 ★Thank you
5 ★Qerneliwes Hailemariam