አንድ ሙስሊም ሊያውቃቸው የሚገቡ 49 ጥያቄዎችና መልሶቻቸው(ISLAMIC) Apk
Apk Infos
Version | 4.0 |
Rating | 4.4/5, based on 159 votes |
Size | 4.3 MB |
Requires Android | Android 4.1+ (Jelly Bean) |
Author's Notes | A Muslim is the Qur'an and the kehādiši containing information relevant to blocking what should be the foundations of faith. |
About አንድ ሙስሊም ሊያውቃቸው የሚገቡ 49 ጥያቄዎችና መልሶቻቸው(ISLAMIC) APK
Table Of Contents
Description
አንድ ሙስሊም ሊያውቃቸው የሚገቡ 49 ጥያቄዎችና መልሶቻቸው አብዛኛው የአንድ ሙስሊም የእምነት መሠረቶች ምን መሆን እንዳለባቸው የሚገልጽና ጥለቅ ማብራሪያ ከቁርዓን እና ከሐዲስ የያዘ ነው፡፡የሚያካትተው ጥያቄዎችም
1. ሙስሊም እምነቱን ከየት ነው የሚወስደው?
2. በአንድ ነገር ላይ የአቋም ልዩነት ሲኖርና ሳንግባባ ስንቀር ወደ ምን እንመለሳለን?
3. ከእሳት የሚድነው ቡድን የትኛው ቡድን ነው?
4. መልካም ተግባራትን አላህ ዘንድ ተቀባይ የሚያደርጉት መስፈርቶች ስንት ናቸው?
5. የእስልምና ሃይማኖት ደረጃዎች ስንት ናቸው?
6. ኢስላም ምንድነው? ማዕዘናቱስ ስንት ናቸው?
7. ኢማን ምን ማለት ነው?
8. የላኢላህ ኢለሏህ ትርጉም ምንድን ነው?
9. አላህ ከኛ ጋር ነውን?
10. አላህ በአይን ይታያልን?
11. የአላህን ስሞችና ባህሪያቶች ማውቅ ጥቅሙ ምንድን ነዉ?
12. በአላህ ስሞችና ባህሪያቱ መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው?
13. በመላኢኮች ማመን ማለት ምን ማለት ነው?
14. ቁርዓን ምንድን ነው?
15. ሀዲሰን ትተን በቁርዓን ብቻ መብቃቃት ይቻላልን?
16. በነብያት ማመን ምን ማለት ነው?
17. በቂያማ ቀን የሚኖሩት የሸፈዓ(ሽምግልና) ወይም ምልጃ አይነቶች ስንት ናቸው?
18. በህይወት ካሉ ሰዎች እገዛንም ሆነ ሽምግልናን መጠየቅ ይቻላልን?
19. ተወሱል(ወደ አላህ መቃረብ መጠጋት) ስንት ክፍል አለው?
20. በመጨረሻ ቀን ማመን ምን ማለት ነው?
21. የቂያማ ታላላቅ ምልክቶች ምን ምን ናቸው?
22. በሰው ልጅ ህይወት ውስጥ የምታልፈው ታላቋ ፈተና የትኛዋ ናት?
23. በአሁኑ ሰዓት ጀነትና እሳት ተፈጥረው ይገኛሉን?
24. በቀደር ማመን ማለት ምን ማለት ነው?
25. ፍጡር ነገሮችን በራሱ የመምረጥ ፍላጎት አለውን?
26. ኢህሳን ማለት ምን ማለት ነው?
27. የተውሂድ ክፍሎች ስንት ናቸው?
28. ወሊይ ማንነው?
29. ስለ ነቢዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ባለድረቦች ያለብን ግዴታ ምንድነው?
30. ነቢዩ ሙሐመድን(ሰ.ዐ.ወ) ከተሰጡት ደረጃ በላይ በሙገሳ ማጋነን ይፈቀዳልን?
31. እውነት የመፅሐፍ ሰዎች አማኞች ይባላሉን?
32. ከሃዲዎችን ያለምንም ጥፋት መበደል ይፈቀዳልን?
33. ቢድዕ ምንድን ነው?
34. ቢድዕ በኢስላም መልካምና መጥፎ ተብሎ ለሁለት ይከፈላልን?
35. የንፍቅና አይነቶች ስንት ናቸው?
36. አላህ ዘንድ ትልቁ ወንጀል(ሀጢአት) ምንድን ነው?
37. የማጋራት አይነቶች ስንት ናቸው?
38. . በትልቁ ሽርክ(ማጋራት) እና በትሹ መሃከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው?
39. ሽርክ ሳይከሰት በፊት መከላከያቸው ምንድን ነው?
40. በአላህ መካድ ሲባል ስንት አይነት ነው?
41. በኢስላም ስለት መሳል እንዴት ይታያል?
42. ወደ ጠንቋይ ወይም አውቃለሁኝ ባይ ዘንድ መሔድ ኢስላማዊ ብያኔው ምንድነው?
43. ዝናብን በኮከብ መለመን እንደ ማጋራት የሚሆነው መቼ ነው?
44. ለሙስሊም መሪዎች ያለብን ግዴታ ምንድን ነው?
45. አላህ ‹‹ ከመልካም ነገር የሚያገኝህ ከአላህ ችሮታ ነው፡፡ ከመከራም የሚደርስብህ ከራስ (ጥፋት የተነሳ ነው) ማለቱ ምን ማለት ነው?
46. እገሌ ሰመዕት (ሸሂድ) ነው ወይም ሸሂድ ሆነ ማለት ይፈቀዳል?
47. አንድን ሙስሊም የሆነን ሰው ለይቶ ከሃዲ ነው ማለት ይቻላል?
48. .ጦዋፍን ከካዕባ በቀር በሌላ ቦታ ማድረግ ይቻላልን?
ለሚሉት ጥያቄዎች ጥለቅ ማብራሪያ ከ ሐዲስና ቁርዓን የያዘ ነው፡፡
How to install አንድ ሙስሊም ሊያውቃቸው የሚገቡ 49 ጥያቄዎችና መልሶቻቸው(ISLAMIC) APK on Android phone or tablet?
Download አንድ ሙስሊም ሊያውቃቸው የሚገቡ 49 ጥያቄዎችና መልሶቻቸው(ISLAMIC) APK file from ApkClean, then follow these steps:
Update Phone Settings
- Go to your phone Settings page
- Tap Security or Applications (varies with device)
- Check the Unknown Sources box
- Confirm with OK
Go to Downloads
- Open Downloads on your device by going to My Files or Files
- Tap the APK file you downloaded (fiftyquestions.ethiomapps.com-v4.0-ApkClean.apk)
- Tap Install when prompted, the APK file you downloaded will be installed on your device.
Older Versions
4.0 (4) | 4.3 MB |
Questions & Answers
Q: What is an APK File?
A: Just like Windows (PC) systems use an .exe file for installing software, Android does the same. An APK file is the file format used for installing software on the Android operating system.
Q: If I install an APK from this website, will I be able to update the app from the Play Store?
A: Yes, absolutely. The Play Store installs APKs it downloads from Google's servers, and sideloading from a site like ApkClean.net goes through a very similar process, except you're the one performing the downloading and initiating the installation (sideloading).
As soon as the Play Store finds a version of the app newer than the one you've sideloaded, it will commence an update.
Q: Why ApkClean.net can guarantee APK 100% safe?
A: Whenever someone wants to download an APK file from ApkClean.net, we'll check the corresponding APK file on Google Play and allow user download it directly (of course, we'll cache it on our server). If the APK file does not exist on Google Play, we'll search it in our cache.
Q: What are Android App permissions?
A: Apps require access to certain systems within your device. When you install an application, you are notified of all of the permissions required to run that application.
Don't hesitate to contact us if you have any questions or concerns.
(*) is required