Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ Apk

Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ Apk

Latest version 2.61
14 Nov 2024

Older Versions

Apk Infos

Version2.61
Rating5.0/5, based on 1 votes
Size‎16.7 MB
Requires AndroidAndroid 5.0+ (Lollipop)
Author's NotesInfant and Child care in Amharic የህፃናት የልጆች አስተዳደግ እና እንክብካቤ Ethiopian Health

About Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ APK

Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ APK Download for Android
Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ APK Download for Android

Description

Child care የህፃናት የልጆች አስተዳደግ እና እንክብካቤ
Infant and Child care in Amharic

ይህ የሞባይል አፕልኬሽን የጨቅላ ህጻናትን የመጀመሪያ 12 ወራት አስተዳደግ እና እንክብካቤ መጠነኛ ግንዛቤ ለወላጆች ለማስጨበጥ የተዘጋጀ ነው። ከዚህ አፕልኬሽን አዲስ ለተወለደ ህፃን መሠረታዊና ጠቃሚ የሆኑ የሕፃናት እንክብካቤ ምክሮች ይገኛሉ።
በተለይ የመጀመሪያ ልጃቸውን በቅርቡ ለወለዱ አዲስ ወላጆች ፣ ወዳጅ ዘመድ በአቅራቢያቸው ለለ አዲስ ወላጆች፣ ከሀገር ውጭ ለሚኖሩ አዲስ ወላጆች ጠቃሚ መረጃ ከዚህ አፕ ያገኛሉ ብለን ተስፋ እናደርጋልን።

አፕልኬሽኑ ያካተታቸው ርዕሶች
የጨቅላ ዕድገት በወራት፣ ማስመለስ፣ ዳይፐር፣ እንቅልፍ፣ የተለመዱ ችግሮች፣ የዳይፐር ሽፍታ ፣ የሆድ መድረቅ ፣ ተቅማጥ፣ ትኩሳት፣ ቁርጠት Colic ኮሊክ፣ እትብት ፣ የህጻናት የጥርስ ዕድገት - ጥርስ ማውጣት ልጅዎን ማግሳት፣ የህፃናት ጭንቅላት ፣ ጡት ማጥባትና የድቄት ወተት መመገብ ...

በዚህ አፕልኬሽን ውስጥ የተካተቱት መረጃዎች ሁሉንም ጨቅላ ህጻናት የሚያጠቃልሉ ናቸው። ነገር ግን እባክዎን ልጅዎ ልዩ መሆኑን እና የተለየ ፍላጎት ሊኖረው እንደሚችል ያስታውሱ። ጥያቄ ቢኖርዎት፥ የህጻናት ሐኪምዎን ይጠይቁ።

አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል፡፡ የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻሻል እንተጋለን፡፡ አንዳንድ ጽሑፎችን ወደዚህ አፕልኬሽን ለመጨመር ከፈለጉ፣ መድረኩ ክፍት ነው፤ ይጻፉልን።

አፕሊኬሽናችንን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን!

ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ
OROMNET Software and Application Development PLC, Nekemte, Ethiopia

How to install Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ APK on Android phone or tablet?

Download Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ APK file from ApkClean, then follow these steps:

Update Phone Settings

  • Go to your phone Settings page
  • Tap Security or Applications (varies with device)
  • Check the Unknown Sources box
  • Confirm with OK

Go to Downloads

  • Open Downloads on your device by going to My Files or Files
  • Tap the APK file you downloaded (com.oromnet.health.babycare-v2.61-ApkClean.apk)
  • Tap Install when prompted, the APK file you downloaded will be installed on your device.

Older Versions

2.61 (15)16.7 MB

Questions & Answers

Q: What is an APK File?

A: Just like Windows (PC) systems use an .exe file for installing software, Android does the same. An APK file is the file format used for installing software on the Android operating system.

Q: If I install an APK from this website, will I be able to update the app from the Play Store?

A: Yes, absolutely. The Play Store installs APKs it downloads from Google's servers, and sideloading from a site like ApkClean.net goes through a very similar process, except you're the one performing the downloading and initiating the installation (sideloading).
As soon as the Play Store finds a version of the app newer than the one you've sideloaded, it will commence an update.

Q: Why ApkClean.net can guarantee APK 100% safe?

A: Whenever someone wants to download an APK file from ApkClean.net, we'll check the corresponding APK file on Google Play and allow user download it directly (of course, we'll cache it on our server). If the APK file does not exist on Google Play, we'll search it in our cache.

Q: What are Android App permissions?

A: Apps require access to certain systems within your device. When you install an application, you are notified of all of the permissions required to run that application.

Don't hesitate to contact us if you have any questions or concerns.

(*) is required

User's Reivew

5 ★I did not test it when I see a commet a person say it is smart my brain say I should download this its sooooooo amazing
5 ★Its nice.. . Just try it
5 ★Very nice App
5 ★wow this app are so smart
1 ★its good tnx
4 ★አዲስ እናት ስለሆንኩ ስለ ኮሊክ ይቅርና Even ስለ ስቅታ፣ ማስገሳት እና ስለ ዳይፐር ሽፍታ የማውቀው ነገር አልነበረም። ነገር ግን ልጄ ሁሉም ባህሪወች ይታዩበት ስለነበር ይህ Application የልጄን ችግሮች ተረድቸ መፍትሄ እንድሰጠው + የወራት እድገቱን እንድከታተል ረድቶኛልና፣ በጣም አመሰግናለሁ። በዚሁ አጋጣሚ ግን እንደ አዲስ እናት በጣም የከበደኝ አመጋገባቸውን መረዳቱ ላይ ነውና ስለ አመጋገባቸውም የተወሰነ ነገር ብትጨምሩበት ጥሩ ነው።
5 ★Awesom
2 ★Nice
5 ★በጣም ደስ የሚል እና የሚያስተምር ነው ኦሮሞ ኔቶች thank you so much ሁሉም የምታወርዱልን አፖች ጠቃሚ እና አሰተማሪ ናቸው
5 ★በጣም ጥሩነው ቀጥሉበት
1 ★فع
4 ★Every Good